ሩሲያ በዩክሬን ምስራቃዊ ዋና የሆንችው ቶሬትስክ ከተማ አጠገብ ያለች መንደር መያዟን ዛሬ አስታውቃለች፡፡ ኪየቭ በበኩሏ በሩሲያ ሌሊት ላይ ባደረሰችው ጥቃት አራት ሰዎች መሞታቸውን ገልጻለች። የሩስያ ...
አንድ ሕጻንና እናቱን እንዲሁም ሌሎች አራት ተሳፋሪዎችኝ የያዘ የሕክምና አውሮፕላን ፊላደልፊያ ውስጥ መኖሪያ ቤቶች ላይ ተከስክሷል። አውሮፕላኑ ሕክምናውን ያጠናቀቀ ሕጻንና ሌሎቹን የሕክምና ተጓጓዦች ይዞ ሰሜን ምሥራቅ ፊላደልፊያ ከሚገኝ አየር ማረፊያ በተነሳ በግማሽ ደቂቃ ውስጥ ነበር የተከሰከሰው። አውሮፕላኑ ...
"ምህረት" የሚለው ስሟ የምታወቀው አሜሪካዊቷ ሜርሲ ኤሪክሰን ኢትዮጵያ ውስጥ ከ20 ዓመት በላይ ኖራለች፣ አማርኛም ትናገራለች። ምህረት በአማራ ክልል፣ ባሕር ዳር ከተማ ውስጥ ለ20 ዓመታት የበጎ ...
ትላንት ረቡዕ ጥር 21 ቀን 2017 ዓ.ም በዶክተር ደብረ ጽዮን ገብረሚካኤል ቡድን የተሾሙ ግለሰብ በትግራይ ክልል የመቐለ ኤፍ ኤም ራድዮ ጣቢያን ለመቆጣጠር መሞከራቸውን የጣቢያው ጊዜያዊ ሥራ ...
(ዝርዝሩን ከላይ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያገኛሉ) ከፋኖ ታጣቂ ቡድኖች ውስጥ የአንዱ መሪ የሆኑት አቶ እስክንድር ነጋ በእርሳቸው የሚመራው ቡድን ባለፈው ሳምንት ከዓለም አቀፍ ማኅበረሰብ ተወካዮች ...
ቻይና በእንስሳት በሽታ ወረርሽኝ ስጋት ምክንያት ከአፍሪካ፣ ከእስያ እና ከአውሮፓ ወደ ሀገሯ ይገባ የነበረውን የበግ፣ የፍየል እና የዶሮ ስጋ ምርት አገደች። ቻይን በማንኛውም ዐይነት የስጋ ምርት ...
በሱዳን ምዕራብ ዳርፉር ክፍለ ግዛት ሲቪሎች ላይ ግፍ በመፈጸም የተወነጀሉ ሰዎች እንዲያዙ የእሥር ማዘዣ ለማውጣት እየተዘጋጁ መሆኑን የዓለም አቀፍ ወንጀል ፍርድ ቤት አቃቤ ህግ አስታወቁ። ላለፉት ...
በእስራኤል እና በፍልስጤም ታጣቂ ቡድን መካከል ያለውን ግጭት ለማስቆም በተደረሰሰው ስምምነት መሰረት ሃማስ ሶስት የእስራኤል ታጋቾችን ዛሬ ለቋል፡፡ የ54 አመቱ ፈረንሣይ-እስራኤላዊው ኦፌር ካልዴሮንና የ35 ዓመቱ ያርደን ቢባስ፣ ወደ እስራኤል ከመመለሳቸው በፊት በደቡብ የጋዛ ከተማ ካን ዮኒስ ለቀይ መስቀል ...
የትራምፕ አስተዳደር “ የጃኑዋሪ 6 ጉዳይ” በመባል በሚታወቀው ከአራት አመት በፊት የተካሄደውን ምርጫ ውጤትን ተከትሎ በዩናይትድስ ስቴትስ ምክር ቤት ሕንፃ ላይ በደረሰው ጥቃት ዙርያ ምርመራ ላይ የተሳተፉ አቃቢያነ ህጎችን ከስራ አባሯል፡፡ በዚህ ሂደት ተሳትፎ የነበራቸው የፌደራል ምርመራ ቢሮ ኤፍ ቢ አይ መርማሪዎች ...
ዩናይትድ ስቴትስ የኮሎምቢያ ስደተኞችን ወደ ሀገራቸው ለመመለስ በምታካሂዳቸው በረራዎች ዙሪያ ሁለቱ ሀገራት ስምምነት ላይ መድረሳቸውን ተከትሎ፣ አሜሪካ ኮሎምቢያ ላይ ልትጥል የነበረውን የአጸፋ ...
The White House announced late Sunday the United States was backing off a series of retaliatory measures levied against ...
የጸጥታ አመራሮቹ ዛሬ በሰጡት መግለጫ፣ 50 ሲደመር አንድ አብላጫ ድምጽ ያለው ጉባኤ በማካሔድ ውሳኔ ላሳለፈው በእነ ዶ.ር ደብረ ጽዮን ለሚመራው ህወሓት ቡድን ድጋፋቸውን እንደሚሰጡና በጉባኤው ...